የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የኑሮ ውድነቱ እንዳይባባስ የጀመረውን ሥራ አጠናክሮ እንዲቀጥል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
የቢሮውን የሥራ አፈጻጸም የአማራ ክልል...
የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለባቸው የፎገራ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ጎንደር ዞን በደራ፣ ፎገራ እና ሊቦከምከም ወረዳዎች ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ስጋት ታሳቢ ያደረገ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል፡፡
የክረምት ወራት መግባትን ተከትሎ የጎርፍ አደጋ፣ የመሬት መንሸራተት እና...
ኢትዮጵያ እና ስፔን በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከስፔን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ዲያጎ ማርቲኔዝ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
አምባሳደር ታዬ ከሚኒስትር ዴኤታው ዲያጎ ማርቲኔዝ ጋር የኢትዮጵያ...
”ማኅበረሰብን በወጣትነት ጊዜ ማገልገል መታደል ነው” ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች
ደብረ ታቦር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ አስጀምሯል፡፡
በጎ ፈቃደኛ ወጣቶቹ ያላቸውን አቅም፣ ዕውቀት እና ጊዜ በመጠቀም የማኅበረሰብን ጉድለት...
“በ2016/2017 ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው” የአማራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016/2017 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር ማሳ በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ አምሳሉ ጎባው ገልጸዋል።
ለመኸር...








