“ከስድስት ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶአደሮች ማሳ ደርሷል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/2017 የመኽር ምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ የእርሻ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ወደ ተግባር መገባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል።
በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል...
የአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የባሕር ዳር ስታዲየምን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የተመራ የአማራ ክልል ምክር ቤት ቡድን የባሕር ዳር ስታዲዬምን እየጎበኘ ነው።
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ እየተገነባ ነው። በአማራ ክልል...
ከ23 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ዙሪያ መወያየታቸው ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክልሉ የገጠመውን የጸጥታ ችግር በሰላም ለመፍታት ሰፊውን የማኀበረሰብ ክፍል በማወያዬት አዎንታዊ ግብረ መልሶች ተገኝተዋል።
የአማራ ክልል አሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር የተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት...
በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ መሳቢያ ሞተር ለአርሶ አደሮች ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አማካኝነት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ መሳቢያ ሞተር ለመስኖ አልሚ አርሶ አደሮች በረጅም ጊዜ ብድር ድጋፍ ተደርጎላቸዋል።
በፀሐይ ኃይል የሚሠራው የውኃ መሳቢያ...
“በሀገረ-መንግሥት ግንባታም ኾነ በሀገራዊ ምክክሩ ሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው እንሠራለን” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) መንግሥት ባለፉት ዓመታት ሲሠራበት የቆየውና ዜጎችም ሲጠየቁ የኖሩት በሀገራዊ ምክክር አማካኝነት መሰረታዊ ችግሮችን በውይይት የመፍታት እሳቤ አሁን ላይ ወሳኝ ሊባል በሚችል...








