የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአጀንዳ ማሠባሠብ መርሐ-ግብር እያካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአሶሳ ከተማ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በመካሄድ ላይ በሚገኘው በዚህ መርሐ ግብር የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮችን በማሳተፍ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም አከናውኖ በነበረው በተወካዮች መረጣ ሂደት ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ...

የግድቡ መሠረት ድንጋይ ከተጣለበት ጀምሮ 20 ቢሊዮን ብር ገደማ ተሰብስቧል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማሥተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት እና የሚዲያ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኃይሉ አብርሃም እንደገለጹት ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዓባይ ግድብ የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የግድቡ መሠረት...

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከፍ ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የምክር...

በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የተመራ የአማራ ክልል ምክር ቤት ቡድን የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን የግንባታ ሂደት ትናንት ጎብኝቷል። በጉብኝቱ የተገኙ የቋሚ ኪሚቴ ሰብሳቢዎች እና የቋሚ ኮሚቴ አባላት ስታዲየሙ...

”በጸጥታ ችግርም ውስጥ ኾነን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ሠርተናል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግብርና ዘርፍ ክላስተር በ2016 የበጀት ዓመት የተሠሩ ሥራዎችን እየገመገመ ነው። በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

“ዞኑ ከ80 ሺህ በላይ ጊዜያዊ የጉልበት ሠራተኛ ለወቅታዊ የግብርና ሥራ ይፈልጋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን ለምግብ፣ ለኢንዱስትሪ እና ለውጭ ገበያ የሚውሉ ሰብሎች በስፋት እየለሙ ይገኛሉ። የዞኑ ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት እና ጥበቃ ቡድን መሪ ኑርሁሴን...