“ለምግብ የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የሀገራችንን እድገት ማረጋገጥ ይገባናል” በለጠ ሞላ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተከል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት መሪዎች በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳዳር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ...
“ስለሰላም መነጋገር ካልቻልን የአማራ ጥያቄዎችን እየፈታን ሳይኾን እያባባስን ነው የምንሄደው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የሴት ተመራጮች ፎረም ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ የቋሚ ኮሚቴ አባላትን...
በአማራ ክልል በቅርብ ዓመታት ባልታየ መልኩ የወባ ሕሙማን ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ እንደተያዙ በአማራ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የወባ ፕሮግራም አሥተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ገልጸዋል፡፡
አቶ ዳምጤ እንዳሉት የወባ ሥርጭቱ በምዕራቡ የክልሉ...
በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ዋሸራ ከተማ በተደረገ ኦፕሬሽን 31 ታጣቂዎች ተደመሰሱ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የተሰማራው የምሥራቅ ዕዝ ክፍለጦር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ባልተከተሉ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ በመውሰድ አመራሮቹን ጨምሮ 31 የቡድኑ አባላት ተደምሰዋል ብሏል።
ከሕዝቡ እያገተና እየዘረፈ ባለ ንብረቶቹን ገንዘብ...
“ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት "ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት" ብለዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸውም የተፋሰስ ምክር ቤትን በጸሐፊነት ከሚመሩት የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች...








