በሦስት ወረዳዎች ላይ የጎርፍ አደጋ ስጋት መኖሩን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎርፍ አደጋ ስጋቱን ለመከላከል እና ለመቀነስ የክልሉ ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ያደረገው ቅድመ ዝግጅት ሥራ ጥሩ የሚባል መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ ተናግረዋል፡፡
ይኖራል ተብሎ...
ከስሀላ ሰየምት ወደ ዝቋላ በጀልባ ተሳፍረው ሲጎዙ የነበሩ 19 ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል የስሃላ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ከቀኑ 6፡00 ገዳማ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ስሃላ ሰየምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጎዙ ከነበሩት በግምት 26 ሰዎች ውስጥ 19 የሚደርሱ ሰዎች ሕይወታቸው...
የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያስለጥናቸው የነበሩ 1 ሺህ 10 ተማሪዎቹን ዛሬ አስመርቋል፡፡
ኮሌጁ 217 ተማሪዎቹን በዲግሪ ሲያስመርቅ ቀሪዎቹን ደግሞ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ነው...
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ 9 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት...
እንጅባራ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአራተኛ ዙር የግንባታ ምእራፍ የተገነቡት ፕሮጀክቶቹ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቁ ናቸውም ተብሏል።
ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለምረቃ ከበቁት መሠረተ ልማቶች መካከል ዘመናዊ የአሥተዳደር ሕንፃዎች፣ የተማሪዎች ማደሪያና መማሪያ ሕንፃዎች ይገኙበታል፡፡
የግብርና...
በጎንደር ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።
ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ሥስተዳደር ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን፣ ልማትን እናስቀጥላለን፤ በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቋል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ...








