የሃዘን መግለጫ!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰየምት ወረዳ ወደ ዝቋላ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጓዙ በደረሰ አደጋ ሕይዎታቸው ባጡ ወገኖች የተሰማውን ሃዘንገልጿል። የክልሉ መንግሥት በመግለጫው በ20/11/2016 ዓ.ም...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት የተለያዩ የክልከላ ውሳኔዎችን ማሳለፋን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። ክልሉ የገጠመውን ችግር ለመቀልበስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆ ወደ ሥራ ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ በከተማ አሥተዳደሩ ራሱን የቻለ...

በአማራ ክልል 5 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተከሰተ የኮሌራ በሽታ 4ሺህ 983 ሰዎች ለህመም እንደተዳረጉ በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ዳይሬክተር አብርሃም አምሳሉ ገልጸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015...

በሦስት ወረዳዎች ላይ የጎርፍ አደጋ ስጋት መኖሩን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎርፍ አደጋ ስጋቱን ለመከላከል እና ለመቀነስ የክልሉ ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ያደረገው ቅድመ ዝግጅት ሥራ ጥሩ የሚባል መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ ተናግረዋል፡፡ ይኖራል ተብሎ...

ከስሀላ ሰየምት ወደ ዝቋላ በጀልባ ተሳፍረው ሲጎዙ የነበሩ 19 ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል የስሃላ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ከቀኑ 6፡00 ገዳማ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ስሃላ ሰየምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጎዙ ከነበሩት በግምት 26 ሰዎች ውስጥ 19 የሚደርሱ ሰዎች ሕይወታቸው...