ምጣኔ ሃብታዊ እድገቱ እምርታዊ ለውጥ እንዲያመጣ ግብርና የማይተካ ሚና ስላለው ለዘርፉ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጀምሯል፡፡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት ዓመታዊ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤት እያቀረቡ ነው፡፡...
“የሀገር ፍቅር አስተማሪ፣ የነጻነት ፊታውራሪ”
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እልፍ አዕላፍ ልጆቿ ለክብሯ ወድቀውላታል፤ ለፍቅሯ ደምተውላታል፣ ለነጻነቷ ሞተውላታል፡፡ ጠይቃቸው የነፈጓት፣ ፈልጋ የከለከሏት የለም፡፡ ውዱን ስጦታ ሕይወት ሰጥተዋታል፡፡ በሰጧት ሕይዎትም በክብር አኖረዋታል፤ በነጻነት አጽንተዋታል፤ በጠላቶቿ ፊት የማይደፈር ግርማን...
በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሠሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች እንደ ሀገር የሚከናወነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ.ር) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መኾኑን ገልጸዋል። ዋና ሥራ አሥፈፃሚው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የሥራ...
“በኢትዮጵያ ለተደረገው ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት ድጋፍ እናደርጋለን” የአሜሪካ መንግሥት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ የበለጠ ነፃ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በኢትዮጵያ መንግሥት የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲኾን ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር እንደምትደግፍ አረጋገጠች፡፡
ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ አካሄድ ከባድ ቢኾንም የተዛባውን የሀገሪቱን...
ተስፋ የተጣለበት የሰቆጣ ሴራሚክ ፋብሪካ!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የማዕድን ሃብት ክምችት ካላቸው አካባቢዎች የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንዱ ነው። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ወርቅ፣ ብረት፣ ግራናይት እና ሌሎች ማዕድናት በብዛት እንደሚገኙ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የማዕድን ልማት...








