”የዋጋ ንረት በክልሉ ሕዝብ ላይ ተጨማሪ ችግር እንዳይኾን ኀላፊነት ይዘን መሥራት ይጠበቅብናል” ምክትል ርእሰ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሕገ ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ መከላከል እንዲሁም የዋጋ ማረጋጋት ጥምር ግብረ ኀይል በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና በዋጋ ማረጋጋት ላይ ምክክር አድርጓል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

“የከተማ ጽዳት እና አረንጓዴ ልማትን በማስተሳሰር እየተሠራ ነው” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ጽዳት እና ውበት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ከተማዋን ለነዋሪዎቿ የተመቸ ለማድረግ እና ገጽታዋን ይበልጥ ለማሻሻል እየሠራ ይገኛል፡፡ በከተማዋ ደረቅ ቆሻሻን የሚሠበሥቡ...

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 378 የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት መብቃታቸውን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 378 አነስተኛ የውኃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት መብቃታቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ ገልጿል። በመምሪያው...

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመኾን የምታደርገውን ድርድር የሚያፋጥን እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እየተገበረቻቸው ያሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመኾን የምታደገውን ሂደት የሚያፋጥን መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን...

“ፍልሰታ ሕጻናቱ የሚናፍቋት፤ በጉጉት የሚጠብቋት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጉልበታቸው ያልጠና ሕጻናት ይናፍቋታል፤ ርቃ እንደተለየች እናታቸው ይሳሱላታል፤ ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን አከታትለው ተመልሳ እስክትመጣ ድረስ በስስት ይጠብቋታል። አረጋውያን ይጓጉላታል፤ አበው እና እመው በዓታቸውን ዘግተው ሱባኤ ይገቡባታል፣ ስለ ምድር...