በአማራ ክልል ለሻይ ቅጠል ምርት ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሻይ ቅጠል ምርት በቀጣይ በስፋት እንዲመረት ለማድረግ እንደሚሠራ የክልሉ ግብርና ቢሮ አሳዉቋል፡፡ የአፍሪካ የሻይ ቅጠል አምራቾች በዓለም ዓቀፍ የሻይ ገበያ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ፡፡ በተለይ ኬንያ በዓለም...

“ዩኒቨርሲቲው ከ32 ሺህ በላይ ሀገር በቀል ችግኞችን ለማኅበረሰቡ ሰጥቷል” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አፀደወይን...

ጎንደር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ የመዝጊያ መርሐ ግብር አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው ባለፉት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብሮችም 400 ሺህ የሀገር በቀል ችግኞችን ተክሏል ተብሏል። በመዝጊያ መርሐ ግብሩ ላይ...

“በመመካከር እና በመወያየት የማይሽር ቁስል የለም” አምባሳደር መሐሙድ ድሪር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር የፍቅር እና የሰላም ተምሳሌት የኾነችው ድሬዳዋ ስኬታማ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሂደት እንደምታከናውን...

26 ሕንዳውያንን የያዘ ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ኢትዮጵያ ገባ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው ዙር ዓለም አቀፍ የክረምት ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለቡድኑ አቀባበል አድርገውለታል። ቡድኑ 26...

የመገጭ ግድብን በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት የሥራ እንቅስቃሴ ያለበትን ደረጃ ተመልክተዋል። "ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት የውኃ አቅርቦት ያስፈልጋል" ያሉት ሚኒስትሩ የመገጭን ግድብ በፍጥነት በማጠናቀቅ የጎንደርን የንጹህ መጠጥ ውኃ...