“ቀን ከሌሊት ለሀገራችን ብንሠራ ሽልማታችን በምድርም በሰማይም ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመገናኛ እስከ ሲ.ኤም.ሲ ያለውን የኮሪደር ልማት ለአገልግሎት ክፍት ባደረጉበት ወቅት የኮሪደር ልማቱ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ እንደሚያደርግ ተናግረዋል፡፡ ይህ መስመር በባቡሩ ምክንያት የቆሻሻ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥራ ኀላፊዎች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተገኝተው የሥራ እና...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥራ ኀላፊዎች የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዘረጋቸውን ዘመናዊ እና ዲጅታል የችሎት አገልግሎት መስጫዎችን ተመልክተዋል። በልምድ ልውውጡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና...

“የመገጭ የመስኖ እና የመጠጥ ውኃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ ሂደት ላይ ነው” አቶ መላኩ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመገጭ የመስኖ እና የመጠጥ ውኃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መኾኑን መመልከታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገልጸዋል። ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አመራር ሰጪነት ዳግም የተጀመረውን ፕሮጀክት...

”የቴክኖሎጂ መራቀቅ ለሀሰተኛ መረጃዎች ሥርጭት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ተገንዝቦ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል” የጋዜጠኝነት እና...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቴክኖሎጂ መራቀቅ ለሰው ልጅ ኑሮን ቀለል ለማድረግ የሚያግዘውን ያክል በጥንቃቄ እና በዕውቀት ካልተያዘ ለጥፋት ዓላማ እንደሚውል ይገለጻል። ኒዩክሌር ለኃይል አቅርቦት እንደሚያገለግል ሁሉ ለሰው ልጅ ጅምላ ፍጅትም እንደሚውለው...

“ውድ ባለተሰጥዖዎች፣ የኢትዮጵያችን ጥንካሬ በእናንተ እድገት ላይ የተመሠረተ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት በዛሬው ፈጣን ዓለም ባላሰለሰ ትምህርት እና የክህሎት እድገት ውስጥ መሳተፍ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እጅግ አስፈላጊ ኾኗል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...