“የግብርናችንን እምቅ አቅም እና ጸጋ እንጠቀም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን ሀገር አቀፍ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም እና አውደ ርዕይን አስጀምረዋል፡፡
ፎረሙ በትብብር የመሥራት አድማሳችንን ለማስፋት እና በግብርናው ዘርፍ ያለንን ፀጋ አውጥተን...
”ጥቅሙን ስረዳ አሁንም ድረስ ይከነክነኛል”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወይዘሮ አትጠገብ መኳንንት ይባላሉ፤ አራት ልጆችን ወልደው ያሳደጉ እናት ናቸው፡፡ የመኖሪያ ቀያቸው በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ወይብላ ማርያም ነው፡፡ ልጆቻቸው ለደቂቃም እንዳይለየዩቸው አድርገው እንዳሳደጓቸው ይናገራሉ፡፡ ልጆቻቸው ከአንዱ በስተቀር...
“በምዕራብ ጎንደር ዞን ከ900 በላይ ባለሃብቶች በእርሻ ኢንቨስትመንት ተሰማርተዋል”የዞኑ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መረጃ እንደሚያመላክተዉ አጠቃላይ ከሀገሪቱ የመሬት ሽፋን 74 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታር የሚኾነዉ ለግብርና ተስማሚ ነዉ፡፡ ይህም ሀገሪቱን ለሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት ምቹ ያደርጋታል፡፡ በሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት...
ችግሮች እንዲታረሙ ግብዓቶችን በመስጠት እና አጥፊዎችን በመገሰጽ ሕዝቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና...
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፈው ዓመት የተከሰተው የሰላም መደፍረስ ችግር ካስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ባሻገር የሕዝቡ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች እንዳይፈቱ ከፍተኛ መስተጓጎል ማስከተሉ ይታወሳል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
“የህወሓት ድርጊት የትግራይ ሕዝብ ያገኘውን አንጻራዊ ሰላም እንደመንጠቅ ይቆጠራል” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት "በየትኛውም የዓለም ጥግ ያለ ሀገር የሚመራው በሕግ እና በሥርዓት ነው፤ ሕግ እና ሥርዓት ከማንኛውም ሰው፣ ተቋም፣ የፖለቲካ እንቅስቃሴ፣ ቡድን...








