በክረምት በጎ ፈቃድ የማጠናከርያ ትምህርት በተጠናከረ መንገድ እየተሰጠ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠናክሮ የቀጠለ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በጎ አድራጊ ወጣቶች በመንገድ ጥገና፣ የአቅመ ደካሞችን ቤት በመጠገን እና የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በመስጠት...

” የታሪክ ማሕደር፤ የውበት መግቢያ በር”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደመና ያዘለው ሰማይ እንደከበደ ነው። ከጨለማ ጋር ተባብሮ ብርሃንን አልገልጥም ያለ ይመስላል። ምድር ከእንቅልፏ አልነቃችም። የሚያዋክቧት ድምጾች፣ ሰላምን የሚነሱት ጫጫታ እና ሁካታዎች አይሰሙም። በማለዳ የሚናፈቁት አዕዋፋት እንኳን መዘመር...

ከ16ሺህ በላይ የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ መወጣታቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታውቋል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን በበጀት ዓመቱ ከልዩ ልዩ የገቢ...

ከ556 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው የምርት ዘመን በመኽር እርሻ ከ556 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን በ2016/ 2017 የመኸር ምርት ዘመን ከ612 ሺህ...

”ሕዝቡ የአሉቧልታ ዘመቻው ትክክል አለመኾኑን ተገንዝቦ ወደ ሥራ እየተመለሰ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች የከተማዋን የጸጥታ እና የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። መሪዎቹ የከተማውን የትራንስፖርት እና ሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሥራ እንቅስቃሴንም ተዘዋውረው ተመልክዋል። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...