“የአፄ ፋሲል አብያተ መንግሥት ታሪካዊ ይዘትና ቅርጹን ይዞ፣ ታሪክን ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ የጥገና ሥራው...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዝስ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው እንደገለፁት የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥት ጥገና ሥራ አባቶችን ታሪካዊ አሻራ ጠብቆ ለትውለድ ከማስተላለፍ...

“በዓሉን በጨዋታ እና በሌሎችም ሁነቶች ከጓደኞቸ ጋር ደስ ብሎን አክብረናል” ወጣት ታምሩ አወቀ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር በዓል በታሪካዊቷ ደብረታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርእሰ አድባራት ደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ በሚያዘው አግባብ ተከብሯል፡፡ የደብረታቦር (የቡሄ) በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ...

“ሰላምን ማጽናት የኅብረሰቡን የልማት እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል” የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ በአማራ ክልል ታላላቅ ከተሞች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ለማድረግ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚመላለሱ ሐሰተኛ መረጃዎች ይታያሉ። ከቀናት በፊት በክልሉ ዋና ከተማ ባሕር ዳር እንቅስቃሴ እንዲቆም ተብሏል በሚል በተሠራጨው መረጃ ምክንያት...

የቡሄ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከበረ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ታቦር (የቡሄ) በዓል በኮምቦልቻ ከተማ መድሐኒዓለም ቤተክስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡ የደብረ ታቦር በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት እና ድምጸ መለኮቱ የተሰማበትን ጊዜ ለማሰብ እንደሚከበር የመድሐነዓለም...

“ዕድልና ፀጋን አሟጦ የተነተነ፣ ስጋቶችን የለየ እና ጥራት ያለው ዕቅድ ዝግጅት የራዕይ መዳረሻ ነው!”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የከተማ፣ የክፍለ ከተማና የቀበሌ መሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 የፓርቲና የመንግሥት ሥራዎች የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዳል። የ2017 ዕቅድ ትውውቅ መድረክም በተሳካ ሁኔታ ማካሄዳቸውን በምክትል ርእሰ...