በዞኑ ለሚያለሙ ባለሃብቶች ምቹ እና ቀልጣፋ አሠራር እንደሚፈጥር የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልሚ ባለሃብቶች በዞኑ ያለውን እምቅ ሃብት በመጠቀም በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንዲሰማሩ ምቹ እና ቀልጣፋ አሠራር እንደሚፈጥር የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም...

የሻደይ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረውን የሻደይ በዓል በሰላም ለማጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታውቋል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ደጀን ወዳጅ...

ዋጋ በሚጨምሩ፣ በሚከዝኑ እና በሚያሸሹ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዋጋ በሚጨምሩ፣ በሚከዝኑ እና በሚያሸሹ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ከጀመረች በኋላ ለነዋሪዎች አስቸጋሪ...

ሻደይ ማኅበራዊ ትስስር ከመፍጠሩም ባለፈ የንግድ ልውውጡን የሚያጠናክር በዓል መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ነጋዴዎች ገለጹ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሻደይ ባሕላችን ለዘላቂ ሰላማችን እና አንድነታችን" በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 16 እስከ 21 ድረስ በብሔረሰብ አስተዳደር ደረጃ በሰቆጣ ከተማ በድምቀት ይከበራል። የሻደይ በዓል በድምቀት ሲከበር ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስር ከመፍጠሩም...

የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በመድረኩ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) የመንግሥት ሠራተኛውን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ...