“ባለሃብቶችን ለመሳብ ምቹ ኹኔታዎች እንፈጥራለን” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልሚ ባለሃብቶችን ለመሳብ የክልሉን ጸጋዎች ማስተዋወቅ እና ምቹ ኹኔታዎችን መፍጠር እንደሚገባ የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አሳስቧል። ባለሃብቶች መዋዕለ ንዋያቸዉን ይዘዉ የኢንቨስትመንት ፈቃድ በማዉጣት ወደ ሥራ መግባት እንዲችሉ...
በአቅርቦት እጥረት ምክንያት ለመጪው በዓል በሚውሉ ምርቶች ላይ የዋጋ መናር እንዳይፈጠር በቂ ዝግጅት መደረጉን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአቅርቦት እጥረት ምክንያት ለመጪው በዓል በሚውሉ ምርቶች ላይ የዋጋ መናር እንዳይፈጠር በቂ ዝግጅት መደረጉን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) ተናገሩ። ከ115 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት...
“ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ያላቸውን ታሪካዊ ግንኙነት የሚመጥን የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር በትኩረት ይሠራል” ፍሰሃ ይታገሱ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ለዘመናት የቆየውን ታሪካዊ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ተሳትፎ በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና እንዲኖር በትኩረት እንደሚሠራ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና...
የቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት (የሻደይ) በዓል በዋግኽምራ ሃይማኖታዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በደብረ ፀሐይ ወይብላ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ፣ የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ዋና...
የሻደይ በዓል ሲከበር በፍጹም ሰላም እና መተሳሰብ ሊኾን እንደሚገባ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኹሉም አካባቢዎች እና በብሔረሰብ አሥተዳደር ደረጃ የሚከበረውን የሻደይ በዓልን በማስመልከት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሻደይ ለሴቶች የነጻነታቸው፣ ለማኅበረሰቡ የመጠያየቂያ፣...








