የግብር አሰባሰብ ሥርዓቱን ማዘመን ለሁሉም የተመቸ፣ ግልፅ፣ ቀልጣፋ እና ፍትሐዊ አሠራር ለመፍጠር ወሳኝ መኾኑን...
ባሕር ዳር: መሥከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት "የዜግነት ግዴታችሁን ለመወጣት ያደረጋችሁት ቁርጠኝነት ምስጋና...
”የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል ለማድረግ እንሠራለን” የአማራ ክልል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶች የ2017 የሥራ ዘመን በይፋ ተጀምሯል። ጠቅላይ ፍርድ ቤቱም የ2017 ዓ.ም የሥራ ማስጀመሪያ የንቅናቄ ፕሮግራም አካሂዷል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል...
“አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና የማምረት ግባችንን መትተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ቡና ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታ እንደኾነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡና ልማት የታየው የዕድገት እርምጃም ይህንኑ እንደሚያንጸባርቅ ነው ያስገነዘቡት። “እጅግ አስደናቂ የኾነውን አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና...
“የዛሬውን በውል የምንገነዘብ እና የምንተገብር መሪዎች ነን” ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚሰጠው የብልጽግና ፓርቲ የስልጠና መርሐ ግብር በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡
በስልጠና በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ...
“መሪን ሳንገነባ ሀገር ልንገነባ አንችልም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚሰጠው የብልጽግና ፓርቲ የስልጠና መርሐ ግብር በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡
በምርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...








