“የታላቅ ሀገር መከታ፣ የታላቅ ሕዝብ አለኝታ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጀግኖች ከራሳቸው በላይ ሀገራቸውን ይወዳሉ፣ ልበ ሙሉዎች ሁልጊዜም ታላቅነትን ያስባሉ፣ የሀገርን ክብር ይጠብቃሉ፣ የሀገርን ከፍታ ያስጠብቃሉ፣ ታማኞች እስከ መቃብር ድረስ ለቃል ኪዳናቸው ይጸናሉ፤ ቆራጦች ከነፍሳቸው በላይ ሀገራቸውን ይወዳሉ፣ ከሁሉም...
በባሕር ዳር ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ መሪዎች የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ እድገት " በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም፣ ታላቁ የዓባይ...
የባቡር ሀዲድ ብረት በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 020 ቀበሌ የሚያቋርጠውን የኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር ሀዲድ ዋና መስመር መገጣጠሚያ ብረቶች ተደራጅተው በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የወረዳው ሚሊሻ ጽሕፈት...
የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አጠናክረው ለመሥራት መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
ሰቆጣ: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም የበጋ በጎ ፈቃድ እቅድ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የውይይት መድረኩ "ብዝጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ አስተዳደር...
“የግብርና መስኩን ለማዘመን የምርምር ተቋማትን መደገፍና ማዘመን ይገባል” አቶ አሸተ ደምለው
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና ምርምር ማዕከል በዘንድሮው ዓመት ከአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት እና ከጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር የለማ የማሽላ እና የሰሊጥ...








