“የጤና ተቋማትን ጠብቁልን” ፕሮፌሰር ፈንቴ አምባው
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው፡፡
የስትራቴጅክ ሰነዱን...
“ካለው ሰፊ ችግር አንጻር እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች በቂ አይደሉም” ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው፡፡ በአማራ ክልል...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ የትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የሁለትዮሽ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትስስር...
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከቀረቡለት ቅሬታዎች ውስጥ 88 በመቶ ምላሽ መስጠቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የክልሉን ገቢ በማሳደግ የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የወቅቱን የገበያ ዋጋ ታሳቢ ያደረገ እና ከምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴው ጋር የሚጣጣም ፍትሐዊ የቀን ገቢ ግምት...
“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያላት ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው” የአፍሪካ ኅብረት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሰላም እና መረጋጋት ያላት ቁርጠኝነት የሚደነቅ መኾኑን የአፍሪካ ኅብረት አስታውቋል። የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ...








