የተቀዛቀዘው የባሕር ዳር መለያ ‘ብስክሌት’ በኮሪደር ልማቱስ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለወትሮም ቢኾን ውብ የኾነችውን ባሕርዳር ይበልጥ ውብ የማድረግ ተግባሩ በኮሪደር ልማት ተጀምሯል። ይህ የባሕርዳርን ውበት የሚገልጠው የኮሪደር ልማት በውስጡ በርካታ ለቱሪስትም ኾነ ለአካቢው ነዋሪዎች የሚኾኑ ነገሮችን አቅፎ ይዟል፡፡ ባሕርዳር...

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የከንፈር እና የላንቃ ክፍተት ላለባቸው ሕፃናት ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የትብብር እና አጋርነት ዳይሬክተር አንሙት ታደለ (ዶ.ር) እንዳሉት ኮሌጁ ከ "ችልድረንስ ሰርጀሪ ኢንተርናሽናል" ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት...

ለባሕር ዳር ልዩ ገጽታ የሚያላብሰው የጣና ተስፋ ኮሪደር ልማት።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ካሏት የውበት እና የቱሪስት መስህብ ውስጥ የጣና ሐይቅ የፊት መስመሩን ይይዛል፡፡ ከተማዋ ስሟ ሲነሳ ቀድሞ የሚመጣው የጣና ሐይቅ ነው፡፡ ይህን የከተማዋን ጌጥ ይበልጥ ለከተማዋ ውበት እንዲያላብስ የመግለጽ...

በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ 17 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሲሳይ አየለ በከተማዋ በሦስት ዙር የሚለማ 17 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ ለዚህም 500...

“75ኛውን ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያን በዘርፉ ቀዳሚ እና ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ አጋጣሚዎችን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ "ኀላፊነት የተሞላበት የሕዋ አጠቃቀም ለዘላቂነት'' በሚል መሪ መልዕክት በጣሊያን እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ከ11 ሺህ በላይ የዘርፉ ምሁራን፣...