በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከውጭ የሚገቡ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ።...

“ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ማኅበራዊ ኀላፊነት አለብኝ ማለት ይጠበቅበታል” ነገሠ በላይ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ሃሰተኛ መረጃዎች ሀገር እያመሱ፣ ማኅበራዊ መስተጋብርንም እያናጉ ነው፡፡ በሀሰተኛ መረጃዎች ምክንያት መቃቃሮች፣ አለመግባባቶች፣ ግጭቶች፣ ጦርነቶች እና ቀውሶች ሲፈጠሩ ተስተውለዋል፡፡ ሀሰተኛ ምላስ በምትጠላበት ማኅበረሰብ ውስጥ ሀሰተኛ ምላስ ነግሳ ሀገር ሰላም...

“የወል ትርክትን በመገንባት ጊዜያዊ ፈተናዎችን መሻገርና ሀገራዊ ለውጡን ለማጽናት ዜጎች በጋራ ሊቆሙ ይገባል” አፈ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሀሳብና የተግባር አንድነትን በማቀናጀት ለሀገርና ለሕዝብ የሚጠቅሙ ተግባራትን በላቀ ትጋት ማከናወን እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል። ''የህልም ጉልበት ለእመርታዊ ዕድገት'' በሚል መሪ ሃሳብ የሕዝብ ተወካዮች...

“ያለ ሕዝብ ተሳትፎ ሰላምን ማረጋገጥ አይቻልም” የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

ደባርቅ: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የደባርቅ ነዋሪዎች በሰላም እና ፀጥታ ጉዳይ ምክክር አድርገዋል። በውይይቱ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ኮማንድፖስት የሥራ ኀላፊዎች እንደገለጹት እንደ ሀገር ሰላም እና አንድነት እንዳይኖር...

“በክልሉ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ በየጊዜው በመጤ ተምች፣ በበርሃ አንበጣ እና ተዛማች ተባዮች ሲፈተን ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ምሥራቃዊ ክፍል በሚገኙ ሁለት ዞኖች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ ጉዳት እያደረሰ...