ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፡
1. ዶክተር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር
2. ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር
3. ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ፦ የፍትህ...
“የኮሪደር ልማቱ ጎንደርን ዳግም የሚያድስ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ከሚሠሩ የልማት ሥራዎች መካከል በፋሲል አብያተ መንግሥት ግቢ እና አካባቢው እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ይገኝበታል። የኮሪደር ልማቱ የከተማዋን እድሜ እና ታሪክ በሚመጥን መንገድ ታሳቢ...
“የኢትዮጵያን የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ግንባታ የሚደነቅ ነው” የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በፀጥታና ደኅንነት ረገድ በቴክኖሎጂ የታገዘ ጠንካራና አስተማማኝ ተቋም ገንብታለች ሲሉ የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች ተናግረዋል። በኢትዮጵያ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ...
“ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ማኅበራዊ ኀላፊነት አለብኝ ማለት ይጠበቅበታል” ነገሠ በላይ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ሃሰተኛ መረጃዎች ሀገር እያመሱ፣ ማኅበራዊ መስተጋብርንም እያናጉ ነው፡፡ በሀሰተኛ መረጃዎች ምክንያት መቃቃሮች፣ አለመግባባቶች፣ ግጭቶች፣ ጦርነቶች እና ቀውሶች ሲፈጠሩ ተስተውለዋል፡፡ ሀሰተኛ ምላስ በምትጠላበት ማኅበረሰብ ውስጥ ሀሰተኛ ምላስ ነግሳ ሀገር ሰላም...
“ወንድማማችነት ሰይፍን ወደ ሰገባው መልሶ በፍቅር የሚያስተቃቅፍ ሀዲድ ነው”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በጃፓን የሶፊያ ዩኒቨርሲቲ ኢንስቲትዩት የፖለተካል ሳይንስ ተመራማሪ ጣሊያናዊው ፕሮፌሰር አንቶኒዮ ማሪያ ባጊዮ ወንድማማችነትን “የተዘነጋው ፖለቲካዊ መርሕ” ሲሉ ይጠሩታል፡፡ በባሕል፣ በሃይማኖት እና በምጣኔ ሃብታዊ ግንኙነት ውስጥ ትርጉም ያለው ወንድማማችነት በፖለቲካ...








