“ተቋማት እና መንግሥት በሰብዕና ግንባታ ላይ ትኩረት አድርገው ሊሠሩ ይገባል” ተድላ ኩታዬ (ዶ.ር )
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በመልካም ሰብዕና የተቀረፀ ትውልድ ለመገንባት ቤተሰብ፣ ማኅበረሰብ እና ተቋማት ያላቸው ሚና ጉልህ መኾኑን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልቦና ትምህርት ክፍል መምህሩ ተድላ ኩታዬ (ዶ.ር ) ተናግረዋል።
የሰው ልጅ አብሮት የሚወለድ...
“በ2017 ዓ.ም በመስኖ 47 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታስቦ ወደ ተግባር ተገብቷል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል የተትረፈረፈ የገጸ ምድር እና ከርሰ ምድር የውኃ ሃብት ካላቸው ክልሎች ከንዱ ነው። ክልሉ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የማልማት አቅም እንዳለው ቢታመንም እስከአሁን...
አርሶ አደሮች፣ የግብርና ባለሙያዎች እና መሪዎች እጅ እና ጓንት ኾነው ሰብልን እንዲሠበሥቡ የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዚህ ዓመት ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ሢሠራ መቆየቱን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና...
እየተባባሰ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመቆጣጠር ከማኅበረሰቡ ጋር በትብብር እየሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...
ጎንደር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሐምሌ/2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት/2017 ዓ.ም ባሉት ወራት ውስጥ ከ43 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መጠቃታቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጤና...
“የመማር ማስተማር ሥራው የሚፈለገውን ውጤት እንዲያመጣ ባለድርሻ አካላት ትብብር ማድረግ አለባቸው” የደብረ ማርቆስ ከተማ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የበጀት ዓመቱን የሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሥራዎች ገምግሟል። ከሩብ ዓመቱ እቅድ 68 በመቶ ማሳካት እንደቻለም መምሪያው አስታውቋል፡፡የፀጥታው ችግር በመደበኛ የመማር ማስተማር ሥራው ላይ መስተጓጎል ከመፍጠሩ ባሻገር የነገ...








