ሀገራዊ ሰላምን ለማጽናት በአንድነት መቆም እና በውስጣዊ መነሳሳት መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

ደሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሰራተኞች ጋር በደሴ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። የክልሉን የሰላም እጦት ችግሮች ለመቀልበስ የተሠሩ የፀጥታ፣ የሕዝብ ግንኙነት፣ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ተግባራት ያመጡትን...

ሀገራዊ ሰላምን ለማጽናት በአንድነት መቆም እና በውስጣዊ መነሳሳት መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

ደሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በደሴ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። የክልሉን የሰላም እጦት ችግሮች ለመቀልበስ የተሠሩ የፀጥታ፣ የሕዝብ ግንኙነት፣ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ተግባራት ያመጡትን ዉጤቶች...

“ያጣነውን ሠላም ለመመለስ ከመቸውም ጊዜ በላይ በጋራ መነጋገርና መወያየት ይጠበቅብናል” አቶ ደጀን አከለ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር እና የላይ ጋይንት ወረዳ አሥተዳደር "ሠላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ፣ ሕዝባዊና ወቅታዊ የሠላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ የነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

“ችግሮችን በንግግር በመፍታት በልማት ሥራዎች ላይ ማተኮር ይገባል” ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር...

የሕዝቡን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ታስቦ በመሠራቱ በክልሉ የተሻለ ምርት እንደሚገኝ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

ደሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ እና ወረኢሉ ወረዳዎች በኩታገጠም የለማ የስንዴ ሰብልን በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሚመራ የክልል እና የዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ ጎብኝቷል። በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ...