የኮንትሮባንድ ንግድን እና በሙስና ከሀገር የሚሸሽ ገንዘብን ለመከላከል በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የወንጀል እና አደገኛ ዕፅ መከላከል ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር ለመሥራት ያላትን ቁርጠኝነት ገልጻለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አዲስ ከተሾሙት የተመድ...
“ማኅበረሰቡ ጥያቄዎች ሁሉ በሰላም እንዲፈቱ ጽኑ አቋሙን አሳይቶናል” የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ወረዳ በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ከሕዝቡ ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ማኅበረሰቡ ከግጭት ያገኘው ትርፍ ሳይኾን ጉዳት እንደኾነ...
ለመልሶ ልማት ሥራዎች እና ለሰው ተኮር ፕሮጄክቶች ትኩረት መሰጠቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ::
ደሴ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የኾኑት ወይዘሮ አሚናት ይመር ባለቤታቸው በሰሜኑ ጦርነት ተሰውተዋል። የትዳር አጋራቸውን በማጣታቸውም ልጆቻቸውን ለማሥተዳደር ችግር ገጥሟቸዋል።...
የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዲ ኡሪ ባህ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዲ ኡሪ ባህ የ2024 የዓለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫ አህጉራዊ ሻምፒዮና ማጠቃለያ ፕሮግራም ለመታደም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተገኝተዋል።
ፕሬዚዳንቱ በቦታው ሲደርሱ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ...
ተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በዘላቂነት በማጽናት በሙሉ አቅም ወደ ልማት መግባት እንደሚያስፈልግ እንድሪስ አብዱ አሳሰቡ።
ከሚሴ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በዘላቂነት በማጽናት በሙሉ አቅም ወደ ልማት መግባት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ አሳስበዋል።
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ከተማ በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ...








