ከሕግ ማስከበር በተጓዳኝ የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይባክኑ ሰብልን በመሠብሠብ አርሶ አደሮችን ለመደገፍ...
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሕግ በማስከበር ላይ የሚገኘው በሀገር መከላከያ ሠራዊት የ403ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አዘዘው መኮንን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት አርሶ አደሮች ከምርት ሥራቸው እንዳይነጠሉ እና...
በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ ሰብልን እየጎበኙ ነው፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም...
“ብልፅግና ፓርቲ እጅግ በበዙ ውስብስብና እልህ አስጨራሽ ፈተናዎች የታጀበ የትግል፣ የተግዳሮትና የለውጥ ዓመታትን ያሳለፈ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አመራርና አባላት የብልፅግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አክብረዋል፡፡ "የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሃሳብ የሚሰጠው የብልፅግና ፓርቲ አባላት 4ተኛ...
“የጋራ ደኅንነት ላይ አተኩሮ በመሥራት እና ተግባራዊ ጥንቃቄም በማድረግ ባንኩ ተጨባጭ እና ለውጥ ያመጡ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓለም አቀፉን የመረጃ ሥርዓት ቀን ምክንያት በማድረግ ደኅንነቱ የተጠበቀ የባንክ ሥርዓትን ለማስቀጠል ከብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ጋር በአዲስ አበባ ከተማ ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን...
“ለውጥ ማስመዝገብ ከተፈለገ ቁርጠኛ ልብ እና ሥራን ሳይንቁ መሥራት ያስፈልጋል” በዶሮ እርባታ የተሰማሩ እናት
ሰቆጣ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ፀሐይ ቸኮለ ትባላለች። በአካውንቲንግ ትምህርት በዲግሪ መርሐግብር ከሦስት ዓመት በፊት ያጠናቀቀች ሲኾን ባለፉት ዓመታት ሥራ ለመፈለግ ከቦታ ቦታ ስትንከራተት መቆየቷን አጫውታናለች። ከስምንት ወር በፊት መንግሥት ያመቻቸላትን ብድር በመጠቀም...








