“ኅብረተሰቡን በቀናነት በማገልገል ችግሮችን ለመፍታት መነሳሳት ያስፈልጋል” የመንግሥት ሠራተኞች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ''የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለብልጽግና ፓርቲ አባል የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና እየሰጠ ነው። በሰላም፣ በልማት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ እና በመልካም...

በአረንጓዴ ዓሻራ መርሃ ግብር ሥራዎች አማካኝነት በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በጉባኤው መቅረቡን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የ’World Without Hunger’ ጉባኤን ስናጠናቅቅ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ አስተዋፅዖ ያበረከቱትን ተሳታፊዎች ከልብ አመሠግናለሁ ብለዋል።...

“ማኅበረሰቡን በተሻለ አቅም ለማገልገል ዝግጁ ነን” ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና መሪዎች

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የህልም ጉልበት ለእመርታዊ ለውጥ በሚል መሪ መልዕክት ለደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና መሪዎች ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ለሚገኙ የብልጽግና...

ከሕግ ማስከበር በተጓዳኝ የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይባክኑ ሰብልን በመሠብሠብ አርሶ አደሮችን ለመደገፍ...

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሕግ በማስከበር ላይ የሚገኘው በሀገር መከላከያ ሠራዊት የ403ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አዘዘው መኮንን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት አርሶ አደሮች ከምርት ሥራቸው እንዳይነጠሉ እና...

በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ ሰብልን እየጎበኙ ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም...