ከ472 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በ2017/18 የምርት ዘመን ከውጭ ከሚገዛው 23 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 472 ሺህ 500 ኩንታል ዩሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ ኤም ቪ ዓባይ ሁለት የተሰኘች የኢትዮጵያ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳለች።
በቀጣይ...
የ5ኛ ትውልድ የመረጃ መረብ!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመረጃ መለዋወጫ አማራጮች ከሰው ልጅ ዕድገት ጋር አብረው እያደጉ፣ እየተለወጡ እና ፍላጎትን እየሞሉ ዘመናትን ተሻግረዋል። ባሕላዊ በኾነ መንገድ መረጃን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመላክ ብዙ አይነት...
ዩኒቨርስቲው የልህቀት ማዕከል ለመሆን የሀገር በቀል እውቀት ላይ እየሠራ መኾኑን ገለጸ።
ደሴ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በሀገር በቀል የባሕል ሕክምና እና በባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የዩኒቨርስቲው የሥራ ኀላፊዎች፣ የጤና ሚኒስቴር የባሕል ሕክምና ዴስክ አሥተባባሪ ናትናኤል ሰለሞን፣ ጥናታዊ ጽሑፍ...
“የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ አማራ ክልልን በሁሉም ቀጣና ለማስተሳሰር ከፍተኛ ፋይዳ አለው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር...
ደሴ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት የጥበቃ ጉዳይ እና ቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
አርሶ አደሮች በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚያከማቹት የምርት ደረሰኝ ብድር እየተመቻቸላቸው መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮች በመጋዘን በሚያስቀምጡት ምርት በሚሰጣቸው ደረሰኝ ብድር መውሰድ በሚችሉበት ሁኔታ በባሕርዳር ከተማ ውይይት ተካሂዷል። አርሶ አደሮች ያመረቱት ምርት በገበያ ላይ ዋጋው በቀነሰ ወቅት ምርታቸው እንዳይበላሽ ከኢትዮጵያ ምርት...








