“ደቦ” ወቅቱን ላልጠበቀ ዝናብ ችግር መፍቻ ቁልፍ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ዙሪያ የሚገኙት አርሶ አደር የኔው ሙላት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብላቸው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ በደቦ እየሠበሠቡ መኾናቸውን ተናግረዋል። ለአጨዳ የደረሰን ሰብል ተሻምቶ ያልሠበሠበ አርሶ...

የክልሉ ምክር ቤት የሕጻናት ፓርላማን የማጠናከር፣ የመደገፍ እና ልምድ እንዲቀስሙ የማድረግ ኀላፊነቱን ይወጣል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀንን በተለያዩ ክዋኔዎች እያከበረ ነው፡፡ ከሁነቶቹ መካከልም የፓናል ውይይት እና የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን መሸለም፣ ለሕጻናት ትኩረት ሰጥተው...

ዘላቂ በኾነ መንገድ ተረጂነትን ለመቀነስ መንግሥት በዘንድሮው ዓመት ከፍተኛ በጀት መድቧል።

ደሴ: ኅዳር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን የ2016 ዓ.ም እና የ2017 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ብሎም በቀጣይ ሥራዎቹ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል። በመርሐ ግብሩ ላይ...

ለሕጻናት የሚያደርገውን ድጋፍና እንክብካቤ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኅዳር 11 ዓለም አቀፍ የሕጻናትን ቀንን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ ነው። ከሁነቶቹ መካከልም የፓናል ውይይት አንዱ ነው። በፓናል ውይይቱ ከክልሉ ዞኖች...

የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕርዳር: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የህጻናትን ቀን አስመልክቶ ለህጻናት የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተደረገው በዐጼ ሰርጸ ድንግል መላክ ሰገድ መካከለኛ ደረጃ...