በጋራ መምክር እና አቅጣጫ ማስቀመጥ ለጋራ ውጤት እንደሚጠቅም የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች ጋር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው። መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች የጋራ ፎረም ...
ያልተጌጠበት ወርቅ
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምድሯ ማዕድናት የመሉባት፣ ሃብት የበዛላት ፣ ያልተነካ ጸጋ የሚገኝባት ናት፡፡ በሁሉም አካባቢዎች አጀብ የሚያሰኙ ጸጋዎች በዝተውላታል፡፡ የተከማቹት ሃብቶች ሀገርን የሚያሳድጉ፣ ሕዝብን በሃብት ማማ ላይ የሚያቆናጥጡ ናቸው፡፡ ነገር ግን...
“የምናልመውን ለውጥ ለማምጣት ሁሉም መሪዎች ሥራን በጋራ እና በጠንካራ ክትትል ማከናወን አለባቸው” ርእሰ መሥተዳደር...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።
በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ...
የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ ጉድኝት ተቋማት ለሰላሙ ያላቸውን አበርክቶ የሚዳሰስ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ ጉድኝት ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸማቸውን እየገመገሙ ነው።
በግምገማ መድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አቤዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን በደንብ ከተጠቀምንበት ለአማራ ሕዝብ ስጦታ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘመናት ያቆየቻቸው የአብሮነት፣ የአንድነት፣ የነጻነት እና የወዳጀነት እሴቶች አሏት፡፡ እነዚህን መልካም እሴቶች ትውልድ ሲተካካ ጠብቃ አዝልቃቸዋለች፡፡ መንግሥታዊ ሥርዓቶቿም የሕዝብ መልካም እሴቶች ተጠብቀው ይኖሩ ዘንድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ታላቅ...








