በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍና ሌሎች አቅርቦቶች ተደራሽ እንዲኾኑ የተግባቦት ሥራው እንዲጠናከር የሚጠይቅ መድረክ ተካሄደ።

ባሕር ዳር : ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ አዘጋጅነት የፌዴራል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊዎች የክልል ሴክተር መሥሪያ ቤት መሪዎች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ተወካዮች የተገኙበት በሰብዓዊ ድጋፍና ሌሎች አቅርቦቶች...

አቢሲኒያ ባንክ በ2023/24 ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ 15ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ባንኩ በበጀት ዓመቱ ዓለም ዓቀፋዊ የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና ጅኦ ፖለቲካዊ ቀውሶች እና ሀገራዊ የተፈጥሮ አደጋዎች እና ግጭቶች...

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በሥነ ምግባሩ ብቁ፣ ታማኝ እና ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ ሙሉነሽ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን "የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታን ለማጠናከር ከትምህርት ዘርፉ መሪዎች፣ ከትምህርት ቤት ርእሳነ መምህራን አና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር ያዘጋጀውን የምክክር መድረክ...

የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል ለማድረግ ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድን ሀገር ዕድገት ከሚያፋጥኑ ቁልፍ ጉዳዮች መካከል መረጃ አንዱ ነው፡ለዕድገት መሠረት የኾነውን መረጃ በማበልጸግ ብሎም ከመረጃ ላይ ተመስርቶ ዕቅድን በማቀድ መተግበር ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ ከወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሰባት...

435 ሺህ ተማሪዎችን መዝገቦ እያስተማረ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመማር ማስተማር ሥራውን በተሟላ መንገድ ለማስኬድ የክልሉ ወቅታዊ የሰላም እጦት እንቅፋት እንደኾነበት መምሪያው አስታውቋል። ተማሪ ደጀን አስፋዬ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ ሕዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት...