የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አብሮነትን እና አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የአማራ ብሔራዊ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አብሮነትን እና አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና...
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከ156 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ያስገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ጉድጓድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ከ156 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ለደብረ ታቦር ከተማ አግልግሎት የሚኾን የንፁህ መጠጥ ውኃ ጉድጓድ አጠናቅቆ አስረክቧል። 11 ኪሎ ሜትር የውኃ መስመር ዝርጋታም ተጠናቅቆ...
የጤናው ዘርፍ መሠረተ ልማት ሥራዎችን በማሟላት ሞትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ደሴ፡ ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ መለስተኛ ቀዶ ጥገና ለመስጠት ማስፋፊያ እየተገነባላቸው ካሉ 117 ጤና ጣቢያዎች መካከል 104ቱ መጠናቀቃቸውን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አሳውቋል፡፡
ወይዘሮ ትብለጥ ሞገሴ የኩታበር ወረዳ ነዋሪ ናት። በእናትነት ሕይወቷ ልጅን እስከማጣት...
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሥራ ጉብኝት ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሥራ ጉብኝት ባሕር ዳር ገብተዋል።
ፊልድ ማርሻሉ ባሕር ዳር ሲገቡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
ለዓለም የፋይናንስ ሥርዓት አማራጭ ያመጣው ሳቶሺ ናካማቶ ማን ነው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የዓለምን ሥርዓት በእጅጉ እየቀየረ ያለ ነገር ነው። በጉልህ እያሳደገው ካለው ዘርፍ ውስጥ አንዱ ፋይናንስ ነው። ግብይትን፣ የገንዘብ ልውውጥን እና የባንክ ተግባራትን ቀላል፣ ቀልጣፋ እና...








