የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አርባምንጭ ከተማ ገቡ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 19ኛውን የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር እየተከናወነ የሚገኘውን የቅድመ ዝግጅት ሥራ ለመመልከት አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።
የዘንድሮው የብሔሮች ብሔረሰቦች...
አሚኮ የባሕር ዳርን ገጽታ በማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የውቢቷ ባሕር ዳርን ውበት በማስተዋወቅ በኩል ጥሩ ሥራ መሥራቱ ተገልጿል።
በአሚኮ እና ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትብብር የሚቀርበው ሳምንታዊው የጣና ፈርጥ ዝግጅት የከተማዋን ውበት እና...
በጎንደር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማና መሠረተ...
ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ማኅበረሰብ የተሳተፈበት የጽዳት ዘመቻ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡
አዲስ አበባ: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽዳት ዘመቻ በአዲስ አበባ በየዓመቱ በኅዳር ወር ይካሄዳል። በዚህ ዓመትም ከኅዳር ወር ጀምሮ "ትርክታችን አዲስ አበባችንን ጽዱ ማድረጋችን" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተማ...
የህጻናትን መብት በመጠበቅ የነገዋን ኢትዮጵያ መገንባት እንደሚገባ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ዞን አሳሰበ።
ሰቆጣ:ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (ዓሚኮ) ኢትዮጵያ የህጻናትን መብት ለማስጠበቅ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን ፈርማለች።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የህጻናት ቀን "ህጻናት የሚናገሩት አላቸው እናድምጣቸው" በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...








