በወረባቦ ወረዳ የእናቶች መለስተኛ ቀዶ ጥገና አገልግሎት የሚሰጥ ጤና ማዕከል ተመረቀ።

ደሴ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሆስፒታሎች በቅርበት በሌሉበት ወረዳ እና ከተሞች ላይ የእናቶች ቀዶ ሕክምና መስጫ ማዕከላትን እየገነባ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል። የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ጌታቸው በለጠ እስካሁን በስድስት ወረዳዎች...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!

በሰላም ተምሳሌቷና ጎተራዋ ሙሉ በሆነችው ደጀን ወረዳ ባየነው የጤፍ ክላስተር ልማት ተደንቀናል። ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ መውሰድ የምንችለው በግብርና እና ሌሎች የልማት መስኮች የጀመርናቸውን ሥራዎች በማጠናከር ነው። ለዚህም እንደ ሀገር ለክላስተር ግብርና የሰጠነው ትኩረት ከፍተኛ...

“ጎንደር የኢትዮጵያን ሥልጣኔ እና ታሪክ ከፍ አድርጋ የምታሳይ ከተማ ናት” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች በከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በከተማዋ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ከኾኑት መካከል ትምህርት ቤቶች፣ ድልድዮች፣ መንገዶች፣ የመዝናኛ ማዕከላት እና ሌሎች ይገኙበታል።...

“ጎንደር ሥራ ላይ መኾኗን ተመልክተናል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ጎንደር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች በከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። ለአገልግሎት ክፍት የኾኑት ትምህርት ቤቶች፣ ድልድዮች፣ መንገዶች፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ሌሎች ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት...

የአመለካከት እንጅ የአካል ጉዳት በሥራ ከመለወጥ እንደማያግድ የአካል ጉዳተኞች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ለ33ኛ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የአካል ጉዳተኞች ቀን በባሕር ዳር ከተማ በላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሮ ውሏል። ቀኑ "የአካል...