“ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው” አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች መኾኑን በአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ ተናገሩ። የአፍሪካ አሕጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገች እና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ"...

ሰብል በወቅቱ እንዲሠበሠብ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አዋበል ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ሰብል ተጎብኝቷል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከተሸፈነው ከ600 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት 191ሺህ...

ሌማት ትሩፋት የአርሶ አደሮችን ሕይዎት ለማሻሻል በትኩረት እየሠራ መኾኑን በኦሮሚያ ክልል የባሌ ዞን አሥተዳደር...

አዲስ አበባ:ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መሪዎች እና የሚዲያ ባለሙያዎች በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ጎባ ወረዳ በሌማት ቱሩፋት እየተተገበሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። በባሌ ዞን የጎባ ወረዳ አርሶ አደር አበራ ኩራ ከመደበኛው...

በአማራ ክልል ከሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው።

ደብረ ታቦር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) አማራ ክልል ለሩዝ ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው ብለዋል። ባለፉት ዓመታት ሩዝ...

“ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ አስፈላጊው ሁሉ ድጋፍ እናደርጋለን” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ታቦር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ተገኝተው የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የግንባታ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ፋንቱ...