ንጋት ኮርፖሬት የኅብረተሰብ አገልጋይነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንጋት ኮርፖሬትን የሥራ አፈጻጸምን ግምግሟል። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት የኾነው ንጋት ኮርፖሬት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በዋና ሥራ...
ግብር ከፋዮች ለሚሰጡት አገልግሎት ደረሰኝ የመስጠት ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ካለው ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ አንጻር ከተማዋን የሚመጥን ግብር እየተሠበሠበ አለመኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ መረጃ ያሳያል። በ2016 በጀት ዓመት የተሠበሠበውን ግብር እንኳ ማንሳት ቢቻል ከ1 ነጥብ 5...
የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት የእናቶችን እና የወጣቶችን ሞት ከ40 በመቶ በላይ ይቀንሳል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቤተሰብ ዕቅድ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ9ኛ፣ በክልሉ ደግሞ ለሁለኛ ጊዜ "ጥራት ያለው የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። ከሚመለከታቸው አካላት ጋርም ውይይት...
የፖለቲካ ባሕልን ለማዳበር እና ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ምቹ መደላድል ለመፍጠር ሀገራዊ ምክክሩ አስፈላጊ መኾኑን...
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲካሄድ ሁለት መነሻ ምክንያቶች እንዳሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገልጿል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል መሠረታዊ በኾኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ...
“በየትኛውም ቦታ እና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢኾን የሰዎች ሰብዓዊ መብት መጠበቅ አለበት” የተመድ የሰብዓዊ...
ባሕር ዳር:ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአማራ ክልል ለሚገኙ የጸጥታ አካላት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና እየሰጠ ነው። ኮሚሽኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመከላከል የሚሠራ ተቋም ነው። ለሦሥት ቀናት...








