ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር ማስፋት እንደምትፈልግ አስታዎቀች።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣልያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር ማስፋት እንደምትፈልግ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ድኤታ ጆርጂኦ ሲሊ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። በምልከታቸው ላይ የምክር ቤቱ ዋና አፈ...

የተፈጠረው ቀውስ ወደ ሰላም ይመጣ ዘንድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች...

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው ቀውስ በማኅበረሰቡ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ ዓሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረ ይገኛል። በተለይ በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚያስከትለው ችግር ከፍተኛ ነው። ይህን መሠረት አድርጎም በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ባሕል እና ወግን ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና አለው።

እንጅባራ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፍቅሬ በፈቃዱ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ...

በብሔር ብሔረሰቦች መካከል ወንድማማችነትን ማጠናከር ለሀገራዊ አንድነት መጎልበት ፋይዳው የጎላ ነው።

እንጅባራ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፍቅሬ በፈቃዱ...