“የክልሉ እና የሀገር ብልጽግና እንዲረጋገጥ እየተሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር የገቡት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

“የኮሪደር ልማቱ የባሕርዳርን ውበት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው” መለስ ዓለሙ

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ባሕር ዳር የገቡት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

በባቡር መሠረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ዝርፊያ የፈጸሙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...

ደሴ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቀዋል፡፡ ምክትል ኢንስፔክተር አብዱ መሐመድ በኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ምርመራ ክፍል ኀላፊ...

ለባሕር ዳር ከተማ የበለጸገው የዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ለባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ያበለጸገውን ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም አጠናቅቆ ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡ በኮሚሽኑ የበለጸገውን ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም አገልግሎት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

በብሔር ብሔረሰቦች መካከል ለዘመናት ጸንተው የቆዩ እሴቶችን የሚሸረሽሩ አስተሳሰቦችን እና ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚገባ...

እንጅባራ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች ሲከበር የቆየው 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። በማጠቃለያ...