ብልጽግና ፓርቲ ሁለንተናዊ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እየሠራ ያለ ፓርቲ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ደሴ: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለሴቶች የፖለቲካ ውክልና ማን እንደ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ከቀበሌ እስከ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ሴት መሪዎች የተሳተፉበት የሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ ትኩረቱን ያደረገ መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የመድረኩ ተሳታፊ ሴት...

በመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ የመስኖ አምራች አልሚዎች በዓል በምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ፣ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ግብርና እና አካባቢ ጥበቃ...

ከምሥራቅ ጎጃም ዞን የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ፖሊስ ማሠልጠኛ እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአድማ መከላከል እና የ33ኛ ዙር በመደበኛ ፖሊስ የተመዘገቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች ወደ ማሠልጠኛ በመግባት ላይ መሆናቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ መረጃ ያመላክታል። በምሥራቅ...

በዓሉ የጋራ እሴቶችን ለማድመቅ እና የጋራ ጥቅሞችን ለማስጠበቅ ፋይዳው የጎላ መኾኑ ተጠቆመ።

ደሴ: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ ሁነቶች በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል...

የሰላም እጦቱን ተከትሎ የሚታየውን የፍትሕ መጓደል ለማረም ቅንጅታዊ አሠራር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊ የቅንጅት አሠራር ለውጤታማ የፍትሕ አሥተዳዳር ያለውን አስተዋጽኦ በደሴ ከተማ እየገመገሙ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ከክልሉ የሰላም...