የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ኮሪደር ልማትን ጎበኙ።
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የተገኙ የፌዴራል፣ የአማራ ክልል እና የሌሎች ክልል የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት እድሳትን እና የፒያሳ...
የነገ ሕልማቸውን ለማሳካት ተግባር ተኮር የሙያ ሥልጠና እንዲሠጣቸው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች ጠየቁ፡፡
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የፊታውራሪ ገበየሁ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደየዝንባሌያቸው እና ፍላጎታቸው የሙያ ትምህርቶችን ለመማር ጠይቀዋል፡፡ ተግባር ተኮር የሙያ ሥልጠናው ለቀጣይ ኑሮ ጥሩ መሠረት የሚጥል...
የአገልግሎት አሰጣጥ አሠራሮችን እያዘመነ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን የጸረ ሙስና ቀንን በውይይት አክብሯል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን "ወጣቶችን ያማከለ...
“በቀጣይ የሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር በትኩረት ይሠራል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ክልላዊ የመጠቃለያ ዝግጅት በጎንደር እየተካሄደ ነው።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የፌደሬሽን ምክር ቤትን እቅድ እንደ መነሻ...
የጸረ ሙስና ቀን በዓልን ከማክበር ባለፈ በቁርጠኝነት ሙስናን መከላከል እንደሚገባ ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን የጸረ ሙስና ቀንን በውይይት አክብሯል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረው የጸረ ሙስና ቀን "ወጣቶችን ያማከለ...








