የኢጋድ የህጻናት ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) የህጻናት ጉዳይ ሚኒስትሮች የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍን ለማጽደቅ በመጪው አርብ በአዲስ አበባ ይሰበሰባሉ። ስብሰባው የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍን በማፅደቅ በዓባል ሀገራት እና በቀጣናው...
“የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2020 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የ800 ሴቶች ሕይዎት ያልፋል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት...
በባሕር ዳር ከተማ የ7 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር አስፋልት የማልበስ ሥራ በመፋጠን ላይ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ቀደም ሲል የተጀመሩ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት ለማብቃት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው አስታውቀዋል። መሰረተ ልማት ባልተዳረሰባቸው...
“ሁሌም ስለሰላም አስፈላጊነት በመነጋገር ልማታችንን እናስቀጥል” የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ
ደሴ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በወቅታዊ የሰላምና ልማት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ...
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ጠቅላላ ትርፍ አገኘ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ አካሂዷል። በጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት ባንኩ ያከናወናቸው ጠቅላላ ተግባራት ቀርበዋል።
የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ...








