የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት:-
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የዕድሎች ማሳያ የሆነች በአህጉሩ በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት። በማደግ ላይ ካሉት ዘርፎቿ መካከል ለሀገር ውስጥም ሆነ ለአለምአቀፍ ኢንቨስትመንት ሰፊ አቅም ያለውና እድገቷን በመምራት ትልቅ ስፍራ እየያዘ የመጣው የወርቅ ማምረት...
በአማራ ክልል በጸጥታ ችግር የዘገዩ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መኾናቸውን በደተጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ካሳደረባቸው አካባቢዎች...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር በጋራ ለመሥራት ስምምነት መደረጉን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው እንዳስታወቁት ዛሬ ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮቻች ዙርያ ተወያይተናል ብለዋል፡፡
በርካታ ዓመታትን የዘለቀውን የኢትዮ-ቼክ ግንኙነትን...
በሙስና ሊጠፋ የነበረ ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳኑን የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ።
ወልድያ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ወጣቶችን ያማከለ የፀረ ሙሰና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን የፀረ ሙስና ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል።
ዞኑ ሙስናን እና ብልሹ አሠራሮችን በመታገል የመንግሥትን እና የሕዝብን ሃብት...
በደብረ ማርቆስ ከተማ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሁለ ገብ የገበያ ማዕከል ሊገነባ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል፡፡
በከተማዋ የሚገነባው የገበያ ማዕከል የኢንዱስትሪ ምርቶችን በቀጥታ ለሸማቾች ማቅረብ የሚያስችል ነው...








