ማር ከመስጠት ያለፈው የንቦች ፋይዳ!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ንቦች ከተለመደው የማር እና ሰም ምርት ባለፈ የዕጽዋትን ሽፋን በመጨመር፣ ጎርፍን በመቀነስ፣ የአፈር መሸርሸርን በመከላከል እና የውኃ ሥርገትን በመጨመር ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ፋይዳቸው የጎላ ነው። የንብ ማነብ ሥራ...

በማኅበረሰቡ ላይ የሚደርሰውን በደልና ግፍ ለመከላከል ዝግጁ መኾናቸውን ሚሊሻዎች ገለጹ።

ጎንደር፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ፣ ታች አርማጭሆና ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳዎች የሚገኙ ሚሊሻዎች ወደ ሥልጠና ማዕከላት ገብተዋል። ወደ ሥልጠና የገቡ ሚሊሻዎች በማኅበረሰቡ ላይ የሚደርሰዉን በደል እና ...

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የጥራት መንደርን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመረቀውን የጥራት መንደር ጎብኝተዋል። በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ እንዳለው መኮንን ፣...

“ፍትሕ የሚጀምረው የእያንዳንዱን ግለሰብ መብት ስናከብር ነው” ፊቶል ሲያኮር

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ቀንን አክብሯል። በክብረ በዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች እና ተማሪዎች ተገኝተዋል። በዓሉ ስለ...

አርሶ አደሩ አምራች፤ የከተማ ነዋሪው ሸማች የኾነበት ልምድ በሌማት ትሩፋት መቀየር እንዳለበት ተገለጸ።

ደሴ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አስተዳደር እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በሌማት ትሩፋት 44 ሺህ ቶን ወተት ለማምረት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። በወተት ምርት እና በልዩ ልዩ የከተማ ግብርና የተሰማሩ እና...