ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ጋር በክልሉ የጤና ጉዳዮች ዙሪያ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ከሌሎችም የሚኒስቴሩ ከፍተኛ መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥራ ኀላፊዎችም በውይይቱ ላይ እየተሳተፋ ነው።...
አካል ጉዳተኞች ራሳቸውን ችለው በመሥራት ከተረጅነት እንዲላቀቁ ድጋፍ እና ክትትል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።
ገንዳ ውኃ: ታኅሳስ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ "የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚናን በማጉላት አካታች ዘላቂ ልማትን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ ቃል የአካል ጉዳተኞች ቀን በገንዳ ውኃ ከተማ ተከብሯል።...
የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተገኝተው ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት በፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የጀመራቸው ተቋማዊ የለውጥ ተግባራት...
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በባሕር ዳር ከተማ የጤና ተቋማትን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በባሕር ዳር ከተማ የጤና ተቋማትን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ ...
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆ እየፈታ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር እየተተገበረ ያለው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲነቃቃ፣ የማምረት አቅሙ እንዲያድግ እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርቶች እንዲተኩ እያደረገ ነው። ይህ ንቅናቄ በአማራ ክልልም...








