በጤና ዘርፍ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምርምር አስፈላጊና ወሳኝ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው።...
አማራ ክልል የዳበረ የግጭት አፈታት ባሕል ያለው መሆኑን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት...
“ዜጎች በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ ጠንካራ አመኔታ እንዲኖራቸው የሚያስችል የፍትሕ ሥርዓት ለመዘርጋት እንሠራለን” አፈ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አሠያሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል...
ተመድ የአንካራው ስምምነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል መልካም እርምጃ መሆኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት የአንካራው ስምምነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል መልካም እርምጃ መሆኑን አስታውቀዋል። በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን...








