ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ማኅበር በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የዕለት ደራሽ ድጋፍ አደረገ።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም እጦት ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ለከፋ ችግር እንዳይጋለጡ የበኩሉን እየተወጣ መኾኑን ፋብሪካው አስታውቋል። 475 ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ድጋፍ መደረጉን በፋብሪካው የማኅበራዊ አገልግሎት ጉዳይ ኀላፊ ጌታነህ ዝቄ ተናግረዋል። በተፈናቃዮች...

በፍኖተ ሰላም ከተማ ከወጣቶች ጋር በሰላም እና በልማት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም "በሚል መሪ ሀሳብ ከከተማዋ ወጣቶች ጋር በሰላም እና በልማት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄዷል። በመድረኩ በመከላከያ ሚኒስቴር የሰላም ማስከበር ማዕከል...

በአማራ ክልል የሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን የመከላከል ጥምረት ተመሠረተ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን የመከላከል ጥምረት ከአጋር አካላት ጋር መሥርቷል። ጥምረቱ የተመሠረተው ከአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት፣ ከሃይማኖት ተቋማት፣...

የተሻሻለው የብሔራዊ ባንክ አዋጅ ፀደቀ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ነው የብሔራዊ ባንክ አዋጅን ያፀደቀው፡፡ የብሔራዊ ባንክ...

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳድር ያሉ ጸጋዎችን መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ።

ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ዋግኽምራ ያሏትን ጸጋዎች በአግባቡ እንድትጠቀም ለማድረግ ያለመ የውይይት መድረክ በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የተገኙት...