በነፋስ መውጫ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ ሰላምን የሚደግፍ እና ጽንፈኝነትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ መካሄድ ጀመረ። ሰልፈኞቹ በክልሉ የሚደረገውን የሰላም ማስከበር እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ እና ጽንፈኛው ቡድን የሚያደርሰውን ግፍ...

“ዛሬ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ሕዝብ ሰላምን የፈለገበት፣ ጦርነትን ያወገዘበት ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በሰልፉ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ሰላምን ለመደገፍ...

በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር መንግሥት በተደጋጋሚ ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድአሚን የሱፍ "የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የሚመለሰው በሕዝባዊ አንድነት እና በኅብረ ብሔራዊነት እሳቤ እንጅ በነፍጥ የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ አለመኖሩን በመረዳት የሰላምን...

በባቲ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በባቲ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ ወጣቶች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች፣ ተማሪዎች እንዲሁም...

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም” በሚል መሪ መልእከት በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ...

በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የተላለፉ መልእክቶች:– 👉ንፁሃንን የጨፈጨፉ ፅንፈኛ ኀይሎች ለሕግ ይቅረቡልን! 👉 ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን! 👉 መንግሥት ሕግ በማስከበር የንፁሃን ሰዎችን ገዳዮች ለሕግ ያቅርብልን! 👉 መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደግፋለን!...