በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉም መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን! በደምበጫ በገርጨጭ፣ በላሊበላና በሌሎች አካባቢዎች ንፁሃንን የጨፈጨፉ ፅንፈኛ ኀይሎች ለሕግ ይቅረቡልን! ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን!
መንግሥት ሕግ በማስከበር የንፁሃን ሰዎችን ገዳዮች ለሕግ...
ልጆቻቸው ያለችግር እንዲማሩ መንግሥት ሕግ ማስከበሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል የዱር ቤቴ ከተማ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በዱር ቤቴ ከተማ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ እንደሚደግፉ እና ለዚህም እንደሚሠሩ...
በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ከተማ አሥተዳደርና እብናት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉ የተስተጋቡ መፎክሮችም:–
👉መንግሥት ሕግን በማስከበር የንጹሃን ግድያ መቆም አለበት
👉መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን
👉መንግሥት ሰላምን ለማስፈን የሚዎስዳቸውን ርምጃዎች እንደግፋለን
👉ክልላችን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን
👉ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት...
የጎንደር ነዋሪዎች ለሰላም ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጠየቁ።
ጎንደር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "ለሰላም ዘብ እንቆማለን" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሰልፉ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ጎንደር ሰላም በማጣቷ ዘርፈ ብዙ ችግር እየገጠማት...
ለክልሉ የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እንደኾነ የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቁም"በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉ ላይ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው።
ሰልፈኞቹ በመፈክሮቻቸው ባስተላለፉት መልዕክት መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስደውን ርምጃ...








