በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
እንጂባራ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የተገኙ ነዋሪዎች መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያቀርበውን የሠላም ጥሪ እንደግፋለን ብለዋል።...
“ክልላችን የሰላም እና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን” የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ነዋሪዎች።
ባሕር ዳር:- ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ሰልፍ ተካሂዷል።
በሕዝባዊ የሰላም ሰልፉ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ እዮብ አግማስን ጨምሮ የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ...
“ጥሪያችንን ስሙን እና ሰላምን ምረጡ” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። "ጦርነት ይብቃ ሰላምን እንሻለን" ያሉ ነዋሪዎች ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት...
ማንኛውም ችግር በሰላማዊ መንገድ ሊፈታ እንደሚገባ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ማንኛውም ችግር በሰላማዊ መንገድ ሊፈታ እንደሚገባ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ተናግረዋል። መንግሥት በተደጋጋሚ እያቀረበው የሚገኘውን የሰላም ጥሪ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ...
በከሚሴ ከተማ መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።
ከሚሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከከሚሴ ከተማ እና ከደዋ ጨፋ ወረዳ የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጽንፈኛ ቡድኖች እያደረሱ ያለውን ጉዳት እንደሚያወግዙ በሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል።
ሕዝቡ በሰላም ወጥቶ እንዲገባ፣ ልጆች እንዲማሩ እና የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ...








