የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መፈቀዱ አዲስ ምዕራፍ እንደኾነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መፈቀዱ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኀላፊ ቢልለኔ ስዩም ገልጸዋል።
ኀላፊዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት ጹሑፍ እየተከናወነ ያለው...
ተስፋ ያለው የፍራፍሬ ልማት በደቡብ ወሎ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ራስን መቻል የሕዝብን መሠረታዊ ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የሀገርን ክብርም ማስጠበቅ ነው። በምግብ ራስን ለመቻል እና የሥርዓተ ምግብ ለውጥ ለማምጣት ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ የፍራፍሬ ልማት አንዱ...
ከ10 ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ወራት ከ10 ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት...
“ሕዝቡ የደገፈው ሰላምን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ሰላማዊ ሰለፍ መካሄዱን ተናግረዋል። ሰለማዊ ሰልፉ ግጭት በቃን፣ የምንፈልገው ሰላምና ልማት...
“ከጦርነት ያተረፍነው ሞት እና ውድመት ነው” የወግዲ ወረዳ ነዋሪዎች
ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጦርነት እና ግጭት ሞት እና ውድመት እንጅ ያገኙት ጥቅም እንደሌለ በደቡብ ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል።
በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን እና የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ነው ሰላማዊ ሰልፈኞቹ...








