በሰሜን ወሎ ዞን ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ቀንሷል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 -17 የመኸር ወቅት ተመጣጣኝ ዝናብ በመዝነቡ እና ድርቅ ባለመከሰቱ ምክንያት የተረጅዎች ቁጥር ካለፈው ወቅት ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ መቀነሱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የሰሜን...

ድጋፍ የሚሹ ወገኖች ቁጥር 80 በመቶ መቀነሱን የሰሜን ወሎ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ...

ወልድያ: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የመኽር ወቅት ተመጣጣኝ ዝናብ ዘንቧል። ተመጣጣኝ ዝናብ መዝነቡ እና ድርቅ ባለመከሰቱ ምክንያት የተረጅዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መቀነሱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት...

አቶ አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገብተዋል። ባሕር ዳር ደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ...

ጸጋዎችን በመለየት እና ዘመናዊ አሠራርን በመከተል ልማትን ማፍጠን እንደሚገባ ተጠቆመ።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የዋግ ኽምራን ጸጋ በአግባቡ ለመጠቀም ያለመ የምክክር መድረክ በሰቆጣ ከተማ ባለፉት ሦስት ቀናት ተካሂዷል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በዓሳ ሃብት፣ በእንሰሳት እርባታ፣ በማር ምርት እና በማዕድን ሃብቶች የበለጸገ ዞን ነው።...

የአደጋ ስጋትን ለመቀነሰ የቅድመ መከላከል ሥራዎች ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀንን እያከበረ ነው። የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀኑ "ከአደጋ ለጸዳ የወደፊት ሕይዎት ወጣቶችን ለማጠናከር እና ለማብቃት...